
The Authority signed a bilateral memorandum of understanding with Steam Power Ethiopia on December 08/2022, in Addis Ababa having the objectives to increase awareness of
The Authority signed a bilateral memorandum of understanding with Steam Power Ethiopia on December 08/2022, in Addis Ababa having the objectives to increase awareness of
በመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክትን በበላይነት ከሚያስተባብረው የፈረንሳይ የግብርና ምርምርና ዓለማቀፍ ትብብር ድርጅት
ኢትዮጵያ በ2022ቱ የዓለም የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት የሃገራት የኢኖቬሽን ደረጃ መለኪያ በ2020 ከነበረችበት የ127ኛ ደረጃ እና በ2021 ከነበረችበት የ126ኛ ደረጃ አስራ አንድ ደረጃዎችን በማሻሻል 117ኛ ደረጃን
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የአለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት በመተባበር የባሕላዊ ሕክምናን በአእምሯዊ ንብረት ስርዓት በማስጠበቅ ባሕላዊ ሐኪሞች የገበያ ድርሻቸውን በማስፋት ዓለም አቀፍ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ቢሮዎች በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ላይ መስከረም 23/2015 ዓ.ም ውይይት አደረገ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ም/ዋና ዳይሬክተር እንዳለው
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን #EIPA ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት #WIPO ባገኘው ድጋፍ የአእምሯዊ ንብረት ግንዛቤን ለማሳደግ የላቀ ድርሻ የሚኖረውን የአእምሯዊ ንብረት አካዳሚ ዛሬ ሰኔ 27/2014
በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፋይን አርትስና ዲዛይን ኮሌጅ የፊልም ፕሮዳክሽን ትምህርት ክፍል እና በመልቲቾይስ /ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ የጋራ ትብብር “ትብብር ለፊልም ቅጅና ተዛማጅ
============================== ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ረቂቅ የአእምሯዊ ንብረት ፖሊሲና ስትራቴጂ ማጸደቅና ተግባራዊ ማድረግ ሀገራዊ ዕድገትና ልማትን ለማፋጠን አበርክቶው የጎላ
የባለስልጣኑ የ2014 ዕቅድ አፈጻጸም የተሻለ እንደሆነ ተጠቆመ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በ2014 በጀት ዓመት በዝግጅት፤ በቁልፍ ተግባራት እና በአበይት ተግባራት ዋና ዋና የአፈፃፀም ምዕራፎች የዕቅድ አፈጻጸም