በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ስር ጥበቃ የሚደረግላቸው መብቶች የቅጅና ተዛማጅ መብቶች፣ ፓተንቶች (የግልጋሎት ሞዴሎችን ጨምሮ)፣ ኢንዱስትሪያዊ ንድፎች እና የንግድ ምልክቶች ናቸው፡፡ በዚህም መሠረት ባለሥልጣን መ/ቤቱ
የአእምሯዊ ንብረቶችን በማስየዝ ብድር ማግኘት ይቻል ይሆን? ፈጠራየስ ስንት ያወጣ ይሆን? በፍሬው ተገኝ የአእምሯዊ ንብረቶች ሊታዩ (ሊዳሰሱ) የማይችሉ በመሆናቸው እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማስገኘት ደግሞ የተለያዩ
ትርጉም፡ ዮሐንስ አፈወርቅአርትኦት ፡ ብሩክ ወርቅነህ ሪከልት በእስያ የሚገኙ በአነስተኛ ማሳ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮችን ዘርፈ ብዙ አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሰረት በማድረግ ለመደገፍ የቀረበ መፍትሄ ሲሆን፤
ጸሃፊ- ዶ/ር አማንዳ ጄን ጆርጅ በሲኪው ዩንቨርስቲ አውስትራሊያ የቢዝነስ እና ህግ ትምህርት ቤት የድህረ ምረቃ ጥናት አስተባባሪ፤ በኢኖቬሽን እና አእምሯዊ ንብረት ህግ ከፍተኛ ሌክቸር ትርጉም፡
በቅጅ መብት ሕግ የስነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ሰዓሊያንና ቀራፂያን እንደ ደራሲያንና ሙዚቀኞች በቅጅ ስራዎች (በድጋሚ ምርት) እና በተግባቦት መብቶች የሚገኙ ጥቅሞች ተጋሪ አይደሉም፡፡ ይህም የስነ ጥበብ
በታደሰ ወርቁ ባለልዩ ጣዕም የግብርና ምርቶችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን የገበያ ተወዳዳሪነት ለማሳደግና አምራቾችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ምርቶቹንና ተያያዥ አገልግሎቶችን በምቹ የአእምሯዊ ንብረት ዘዴ (ብራንድ) ማስጠበቅ
በወንድወሰን በለጠ በዓለም ዓቀፍ የንግድ ሥርዓት ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆንና ዘለቄታዊ ልማትን ለማረጋገጥ ሀገራት በሚያደርጉት ጥረት ውስጥ ኢኖቬሽን ቁልፍ ድርሻ አለው፡፡ መሰረታዊ የልማት ጥያቄዎች የሆኑትን የመጠጥ