ለሀገር ውስጥ የንግድ ምልክት ማመልከቻ መስፈርቶች/
Requirements for Local Trademark Application/
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም ኢንቨስትመንት ፍቃድ ከድጋፍ ደብዳቤ ጋር (Renewed Business license or Investment license with supporting letter )
- ማመልከቻው በወኪል የሚሞላ ከሆነ የውክልና ደብዳቤ (When the application of the registration of a trademark filed through the representative, a letter of representation must be provide)
- የንግድ ምልክት ናሙና (Sample of trade mark)
- አንድ በትልቁ በA-4 ወረቀት (One (1) big size in A-4 paper)
- 8 ትንንሽ በአንድ A-4 ወረቀት (Eight (8) pieces in A-4 paper)
- በሁለት ኮፒ የተሞላ የንግድ ምልክት ማመልከቻ (Completing application form in two (2) copies)
- የማመልከቻ ክፍያ
- ለአንድ አለም አቀፍ ምድብ ብር00 ሆኖም አለም አቀፍ ምድብ በጨመረ ቁጥር ከመጀመሪያው ክፍያ ላይ ተጨማሪ ሀምሳ ፐርሰንት (50%) (Application fee 1750 birr for one class, if the trademark subject to a service covers more than one class of goods or services the fee shall include additional payment of 50% of 1750.00 birr)
- የምስክር ወረቀት ክፍያ 3000.00 ብር (ጋዜጣ ላይ ከወጣ ከ2 ወር በኋላ) (Certificate (Registration) fee is 3000.00 birr for one class) (2 Months after it was published)
ለውጪ ውስጥ የንግድ ምልክት ማመልከቻ መስፈርቶች
/Requirements for Foreign Trademark Application/
- የንግድ ፍቃድ ወይም በሌላ ሀገር የንግድ ምልክት የተመዘገበበትን ምስክር ወረቀት (Renewed business license or Certificate of registration of a foreign trademark or Certificate of Incorporation)
- ማመልከቻው በወኪል የሚሞላ ከሆነ የውክልና ማረጋገጫ ደብዳቤ (When the application of the registration of a trademark filed through the agent, it shall be an accompanied Authenticated Power of Attorney)