
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን #EIPA ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት #WIPO ባገኘው ድጋፍ የአእምሯዊ ንብረት ግንዛቤን ለማሳደግ የላቀ ድርሻ የሚኖረውን የአእምሯዊ ንብረት አካዳሚ ዛሬ ሰኔ 27/2014

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን #EIPA ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት #WIPO ባገኘው ድጋፍ የአእምሯዊ ንብረት ግንዛቤን ለማሳደግ የላቀ ድርሻ የሚኖረውን የአእምሯዊ ንብረት አካዳሚ ዛሬ ሰኔ 27/2014

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፋይን አርትስና ዲዛይን ኮሌጅ የፊልም ፕሮዳክሽን ትምህርት ክፍል እና በመልቲቾይስ /ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ የጋራ ትብብር “ትብብር ለፊልም ቅጅና ተዛማጅ

============================== ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ረቂቅ የአእምሯዊ ንብረት ፖሊሲና ስትራቴጂ ማጸደቅና ተግባራዊ ማድረግ ሀገራዊ ዕድገትና ልማትን ለማፋጠን አበርክቶው የጎላ

የባለስልጣኑ የ2014 ዕቅድ አፈጻጸም የተሻለ እንደሆነ ተጠቆመ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በ2014 በጀት ዓመት በዝግጅት፤ በቁልፍ ተግባራት እና በአበይት ተግባራት ዋና ዋና የአፈፃፀም ምዕራፎች የዕቅድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአእምሯዊ ንብረት ምንነት፣ በሕግ ማዕቀፎችና በምዝገባ ስርዓት ዙሪያ ለክልልሎችና ከተማ መስተዳድሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች/ ኤጀንሲዎች/ባለስልጣን ባለሙያዎችለሁለት

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከከተማ መስተዳድሮችና ከክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎችና ኤጀንሲዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን #WorldIPDay በሀገራችን ሚያዝያ 20-21/2014ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ውስጥ በድምቀት ተከብሯል። የዘንድሮው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን አከባበር በታዳጊና በወጣት ፈጣሪዎችና ተመራማሪዎች

በፈጠራ ስራዎች ውድድር አሸናፊዎች ሽልማት ተሰጠ የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ የፈጠራ ስራዎች ውድድር በማካሄድ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ሳይንስና

ፓናል ውይይት ተካሄደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በመተባበር ባከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ላይ ወጣት ኢንተርፕርነርሺፕ፣