News
News
የኬቢ አካዳሚ ተማሪዎች በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄዱ፡፡

የኬቢ አካዳሚ ተማሪዎች በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ በጉብኝቱ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን በአእምሯዊ ንብረት ምንነትና ጥበቃ ጽንሰ ሃሳብ ላይ ገለጻ

Read More »
News
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት እና አይ ቢ ኤ ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የትብብር ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት እና አይ ቢ ኤ ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት መብቶች ጥበቃና በፓተንት ሰነዶች የታቀፉ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማሰራጨት፣ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራንና ስራ ፈጠራን ለማበረታት

Read More »
News
የአዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኤርምያስ የማነብርሀን ከዓለም አቀፉ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት አካ …

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኤርምያስ የማነብርሀን ከ59ኛዉ የዓለም አቀፍ አዕምሯዊ ንብረት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከዓለም አቀፉ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት አካዳሚ (WIPO

Read More »
News
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚገኙ የአእምሯዊ ንብረት ሃብቶ …

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለቤተክርስቲያኗ ቤተክህነት የአስተዳደር መምሪያ ኃላፊዎችና ልዩ ኮሚቴ አባላት በአእምሯዊ ንብረት ጽንስ ሃሳብና የጥበቃ ስርዓት ዙሪያ የካቲት

Read More »
News
በአእምሯዊ ንብረት ህጎች ህጋዊ ተፈጻሚነት ላይ ውይይት ተካሄደ

ጽ/ቤቱ የአዕምሯዊ ንብረት ሕጎች ህጋዊ ተፈፃሚነትን አስመልክቶ  ከፌደራል እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከየክፍለከተሞቹ የፖሊስ መምሪያ ከሚገኙ አባላት ከንግድ ውድድርና ሸማቾች ባለስልጣን ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከተወከሉ

Read More »
News
ለፈጠራ ባለሙያዎች ትልቅ ብስራት

ለፈጠራ ባለሙያዎች ትልቅ ብስራት የፈጠራ ባለመብቶች ስራዎቻቸውን ወደ ምርትና ንግድ ለመቀየር የሚያደርጉትን ጥረት ለመደገፍ የአእምሯዊ ንብረት ትመና እና የፋይናንስ አቅርቦት አሰራርን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን የገለጹት

Read More »
News
ጽ/ቤቱ የበጀት ዓመቱን የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ የቀጣይ አስር ዓመት የስትራቴጂክ ዕቅዱን ተወያየ

የጽ/ቤቱ ማኔጅመንት ኮሚቴ ዓባላትና የየክፍሉ የቡድን መሪዎች የ2012 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሐምሌ 17/2012 ዓ.ም በጽ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ገመገሙ፡፡ በግምገማው ወቅት ተቋሙ በ2020 ዓ.ም አገልግሎቱን ሙሉ

Read More »
News
ጽ/ቤቱ ዘመናዊ የምዝገባ ስርዓትን በቅርንጫፎቹ ተግባራዊ አደረገ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት አገልግሎቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችለውን አሰራር ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት /WIPO/ ጋር በመተባበር የኢንዱስትሪያዊ ንብረት አሰተዳደር /IPAS/ እና /WIPO file/ ስርዓት

Read More »
CONTACT US

Email : info@eipa.gov.et
Address:

+251 115 52 80 00
+251 115 52 72 02
FAX :-  +251 115 52 92 99
25322/1000

USFULL LINKS