News
News
ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአእምሯዊ ንብረት ምንነት፣ በሕግ ማዕቀፎችና በምዝገባ ስርዓት ዙሪያ ለክልልሎችና ከተማ መስተዳድሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች/ ኤጀንሲዎች/ባለስልጣን ባለሙያዎችለሁለት

Read More »
News
የከተማ መስተዳድሮችና የክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ለማጠናከር ሚናቸው የጎላ እንደሆነ ተጠቆመ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከከተማ መስተዳድሮችና ከክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎችና ኤጀንሲዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና

Read More »
Events
የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን #WorldIPDay  በሀገራችን በተለያዩ ሁነነቶች በድምቀት ተከብሯል።

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን #WorldIPDay  በሀገራችን ሚያዝያ 20-21/2014ዓ.ም በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ውስጥ በድምቀት ተከብሯል። የዘንድሮው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን አከባበር በታዳጊና በወጣት ፈጣሪዎችና ተመራማሪዎች

Read More »
Events
ፓናል ውይይት ተካሄደ

ፓናል ውይይት ተካሄደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በመተባበር ባከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ላይ ወጣት ኢንተርፕርነርሺፕ፣

Read More »
Announcement
World IP DAY Exhibition

IP and Youth: Innovating for a Better Future The Ethiopian Intellectual Property Authority will be celebrating this year’s World IP Day with different Events in

Read More »
Events
World IP DAY Panel Discussion

IP and Youth: Innovating for a Better Future The Ethiopian Intellectual Property Authority will be celebrating this year’s World IP Day with different Events in

Read More »
News
የአእምሯዊ ንብረት ፖሊሲ የፍላጎት የዳሰሳ ጥናት ውጤት ላይ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር በመተባበር ብሔራዊ የአእምሯዊ ንብረት ፖሊሲ ለማዘጋጀት የፍላጎት የዳሰሳ ጥናት ውጤት ላይ ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር

Read More »
News
ለኢንኩቤሽን ማዕከላት ባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች በአእምሯዊ ንብረት መብቶች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአእምሯዊ ንብረት ጽንስ ሃሳብ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ከናይስ ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን፣ ከአይስ አዲስ ኢንኩቤሽን፣ ከኤክስ ሃብ አዲስ ኢኩቤሽን ማዕከላት

Read More »
CONTACT US

Email : info@eipa.gov.et
Address:

+251 115 52 80 00
+251 115 52 72 02
FAX :-  +251 115 52 92 99
25322/1000

USFULL LINKS