
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ መንፈቅ ዓመት ዕቅደ አፈጻጸም ጥር 25/2014 ዓ.ም ገመገመ፡፡ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር ወንድወሰን ግዛቸው በበጀት ዓመቱ

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ መንፈቅ ዓመት ዕቅደ አፈጻጸም ጥር 25/2014 ዓ.ም ገመገመ፡፡ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር ወንድወሰን ግዛቸው በበጀት ዓመቱ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በአእምሯዊ ንብረት ምንነትና በምዝገባ ስርዓት ዙሪያ ከሀረሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ለመጡ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጥር 25/05/2014 ዓ.ም ልምዱን አካፈለ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በመገኘት ስለ አእምሯዊ ንብረት መብቶች ምንነት፣ አእምሯዊ ንብረትና ኢኖቬሽን ያላቸው ግንኙነት እንዲሁም አእምሯዊ ንብረትን እንደ

በአእምሯዊ ንብረት መብቶች በተለይ በቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ 410/96 እና በማሻሻያው አዋጅ 872/07 ምንነት፣ የአዋጆቹ አተገባበር፣ የመብቶች ተፈጻሚነት፣ ጥበቃ የሚያስገኙ ስራዎችን እንዲሁም የምዝገባ ጠቀሜታን አስመልክቶ
በቅጅ መብት ሕግ የስነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ሰዓሊያንና ቀራፂያን እንደ ደራሲያንና ሙዚቀኞች በቅጅ ስራዎች (በድጋሚ ምርት) እና በተግባቦት መብቶች የሚገኙ ጥቅሞች ተጋሪ አይደሉም፡፡ ይህም የስነ ጥበብ
በታደሰ ወርቁ ባለልዩ ጣዕም የግብርና ምርቶችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን የገበያ ተወዳዳሪነት ለማሳደግና አምራቾችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ምርቶቹንና ተያያዥ አገልግሎቶችን በምቹ የአእምሯዊ ንብረት ዘዴ (ብራንድ) ማስጠበቅ
በወንድወሰን በለጠ በዓለም ዓቀፍ የንግድ ሥርዓት ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆንና ዘለቄታዊ ልማትን ለማረጋገጥ ሀገራት በሚያደርጉት ጥረት ውስጥ ኢኖቬሽን ቁልፍ ድርሻ አለው፡፡ መሰረታዊ የልማት ጥያቄዎች የሆኑትን የመጠጥ
በፍቅረ ተስፋዬ የአእምሯዊ ንብረት እሴቶች የሕግ ከለላ አግኝተው ወደ አእምሯዊ ንብረት መብት እስካልተለወጡ ድረስ ንብረታዊ እሴቶቹን የራስ አድርጎ የመጠቀም ፋይዳው እጅግ ያነሰ ነው፡፡ የባለቤቶቻቸው አሻራ
የኮፒራይት ኢንዱስትሪ በአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ዘርፉን መጠበቅና ማልማት አስፈላጊ ነው፡፡ የአዕምሯዊ ንብረት መብት የሚያስገኙ የፈጠራ ስራዎች ላይ የሚፈጸሙ የመብት