ጽ/ቤቱ የአረንጎዴ አሻራ የችግኝ ተከላ የመክፈቻ መርሃ ግብር
የአእምራዊ ንብረት ጽ/ቤት በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስተባባሪነት ከሰበታ ሀዋስ አመራሮች ጋር ቅዳሜ ሰኔ 13/2012 ዓ.ም በሰበታ ሀዋስ ደበል ተራራ የችግኝ ተከላ አካሄደ። የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩን የከፈቱት የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ክብርት አዳነች አቤቤ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎቻችን ለሚሰራው ዘርፈ ብዙ ልማት ዋስትና ነው፤ ብለዋል።