በአእምሯዊ ንብረት ምንነት፣ የፓተንት ስርዓት በኢትዮጵያ፤ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ድጋፍ ማዕከላት፣ በተግባር የታገዘ የፓተንት መረጃ አፈላለግ እንዲሁም ተቋማዊ የአእምሯዊ ንብረት ፖሊስን በተመለከተ ከየካቲት
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በመገኘት ስለ አእምሯዊ ንብረት መብቶች ምንነት፣ አእምሯዊ ንብረትና ኢኖቬሽን ያላቸው ግንኙነት እንዲሁም አእምሯዊ ንብረትን እንደ
በአእምሯዊ ንብረት መብቶች በተለይ በቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ 410/96 እና በማሻሻያው አዋጅ 872/07 ምንነት፣ የአዋጆቹ አተገባበር፣ የመብቶች ተፈጻሚነት፣ ጥበቃ የሚያስገኙ ስራዎችን እንዲሁም የምዝገባ ጠቀሜታን አስመልክቶ
ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣንን ጨምሮ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር “የዳያስፖራው ሚና በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን” በሚል መሪ ሃሳብ ጥር 5/2014 ዓ.ም
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከጋምቤላ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በአእምሯዊ ንብረት ምንነትና በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አደረጃጀት እንዲሁም ኤጀንሲው የአእምሯዊ ንብረት ምዝገባ ማመልከቻ ቅበላና የፎርማሊቲ