
Intellectual Property Gazette Vol. 22 No. 43 July 13, 2026

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወልዱ ይመሰል በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው 68ኛው የአለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሐምሌ 2/2018 ዓ.ም ከአውሮፓ ፓተንት ቢሮ የስራ

ከሐምሌ 1-8/2018 ዓ.ም በጄኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ በሚገኘው 68 ኛው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት (WIPO) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ያላትን ጽኑ ቁርጠኝነት