በየዓመቱ ሚያዝያ 18 የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን በዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት እና በአባል ሀገራት በተለያዩ መርሃ ግብሮች ይከበራል። የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የ2014 ዓ/ም የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀንን
አእምሯዊ ንብረትና ወጣቶች፥ ፈጠራ ለተሻለ ነገ”
በሚል መሪ ሃሳብ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በፈጠራ ስራዎች ዓውደ-ርዕይ፣ በፓናል ውይይትና በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ከሚያዝያ 20-22/2014 ዓ/ም ያከብራል።


