News የከተማ መስተዳድሮችና የክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ለማጠናከር ሚናቸው የጎላ እንደሆነ ተጠቆመ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከከተማ መስተዳድሮችና ከክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎችና ኤጀንሲዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና Read More » May 24, 2022 No Comments