በመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክትን በበላይነት ከሚያስተባብረው የፈረንሳይ የግብርና ምርምርና ዓለማቀፍ ትብብር ድርጅት
በመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የመልክዓ ምድር አመልካች ምርቶች ፕሮጀክትን በበላይነት ከሚያስተባብረው የፈረንሳይ የግብርና ምርምርና ዓለማቀፍ ትብብር ድርጅት
በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፋይን አርትስና ዲዛይን ኮሌጅ የፊልም ፕሮዳክሽን ትምህርት ክፍል እና በመልቲቾይስ /ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ የጋራ ትብብር “ትብብር ለፊልም ቅጅና ተዛማጅ
============================== ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ረቂቅ የአእምሯዊ ንብረት ፖሊሲና ስትራቴጂ ማጸደቅና ተግባራዊ ማድረግ ሀገራዊ ዕድገትና ልማትን ለማፋጠን አበርክቶው የጎላ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአእምሯዊ ንብረት ምንነት፣ በሕግ ማዕቀፎችና በምዝገባ ስርዓት ዙሪያ ለክልልሎችና ከተማ መስተዳድሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች/ ኤጀንሲዎች/ባለስልጣን ባለሙያዎችለሁለት
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአእምሯዊ ንብረት ጽንስ ሃሳብ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ከናይስ ኢኖቬሽን ኢንኩቤሽን፣ ከአይስ አዲስ ኢንኩቤሽን፣ ከኤክስ ሃብ አዲስ ኢኩቤሽን ማዕከላት
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ መንፈቅ ዓመት ዕቅደ አፈጻጸም ጥር 25/2014 ዓ.ም ገመገመ፡፡ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር ወንድወሰን ግዛቸው በበጀት ዓመቱ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በአእምሯዊ ንብረት ምንነትና በምዝገባ ስርዓት ዙሪያ ከሀረሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ለመጡ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጥር 25/05/2014 ዓ.ም ልምዱን አካፈለ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ
በቅጅ መብት ሕግ የስነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ሰዓሊያንና ቀራፂያን እንደ ደራሲያንና ሙዚቀኞች በቅጅ ስራዎች (በድጋሚ ምርት) እና በተግባቦት መብቶች የሚገኙ ጥቅሞች ተጋሪ አይደሉም፡፡ ይህም የስነ ጥበብ
በታደሰ ወርቁ ባለልዩ ጣዕም የግብርና ምርቶችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን የገበያ ተወዳዳሪነት ለማሳደግና አምራቾችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ምርቶቹንና ተያያዥ አገልግሎቶችን በምቹ የአእምሯዊ ንብረት ዘዴ (ብራንድ) ማስጠበቅ