News
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከከተማ መስተዳድሮችና ከክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎችና ኤጀንሲዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከከተማ መስተዳድሮችና ከክልሎች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎችና ኤጀንሲዎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ልማት ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና
በፈጠራ ስራዎች ውድድር አሸናፊዎች ሽልማት ተሰጠ የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ የፈጠራ ስራዎች ውድድር በማካሄድ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ሳይንስና
ፓናል ውይይት ተካሄደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በመተባበር ባከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ላይ ወጣት ኢንተርፕርነርሺፕ፣